Agriculture Development Department
Agriculture Development Department
ተልእኮ
የተፈጥሮ ሀብታችንን በመጠበቅና በልማት፣ ሥነ ምህዳርን መሰረት ባደረገ መልኩ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀምና የልማት አውታሮችን በመዘርጋት የተጠናከረ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ሕብረተሰቡን ገቢ ማሳደግ፡፡
ራዕይ
ራዕይ፣
በ2020 ዓ/ም በገበያ ላይ የተመሰረተ ዘመናዊ የግብርና ልማት ሰፍኖ አርሶ አደሩና በዘርፉ የተሰማሩ የከተማ ነዋሪዎች ኑሮ ተሻሽሎ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ሠፍኖ የበለፀገች ሀገር በበለፀጉ ዜጎች ተገንብቶ ማየት፡፡
Core Values
- ሕብረተሰቡን በልማት እናሳትፋለን!!
- አርሶ አደሩንና በዘርፉ የተሰማሩ የከተማ ነዋሪዎችን ቅድሚያ እንሠጣለን!!
- ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን!!
- ሙያዊ ስነ ምግብራን እናስፋፋለን!!
- ፍትሃዊነት፣ ግልጸኝነት፣እኩል የጋራ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!!
- ፈጣንና ጥራት ያለውን አገልግሎት እንሰጣለን!!
- የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ ልማትን ቁልፍ ተግባር አድገን እንተገብራለን!!
Our Location
follow me