Labor And Social Affairs Department

ተልእኮ

በመምሪያችን የወጡ ፖሊስዎች አዋጆችን፤ ደንቦችና መምሪያዎችን እንዲሁም ኮንቪንሽኖችን ተግባራዊ ማድረግ በመምሪያው ጥናቶችን በማካሄድ የማህበረሰብ አቀፍ ማህበራዊ

ጥበቃ አደረጃጀቶችንና አሰራሮችን በማጠናከር ማህበራዊ ችግሮችን መቅረፍና ማህበራዊ ደህንነት ልማት ማጉልበት የሥራ አጥነት ችግሮች መቅረፍ፤የኢንዲስትሪ ሰላም በማስፈን

ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ  ማድረግ፤


ራዕይ

የኢንዱስትሪ ሠላም የሰፈነበት፤ የሥራ ዕድሎች ተስፋፍተው ምርትና ምርታማነት ያደገበትና የህብረተሰቡ ማህበራዊ ደህንነት የጎለበተበት ከተማ በ2022 ዓ.ም እውን ሆኖ ማየት ነው፡፡


Core Values

  • ለኢንዱስትሪ ሰላም መስፈን መስራት፤
  • ማበራዊ ደህንነት ማስጠበቅ፤
  • ለጾታ እኩልነት ለአካል ጉዳተኞች ሙሉ ተሳትፎ መስራት፤
  • ለአረጋዊያን እንክብካቤና ድጋፍ ትኩትት መስጠት፤
  • የትብብር፤የጋራ መግባባት የተቀናጀ አሠራርና የአሳታፊነት መርህ መከተል፤
  • ኤች.አይቪ/ኤድስን መከላከልና መቆጣጠር የሁሌም ስራዎችቻችን ማድረግ፤
  • ለአከባቢ ጥበቃና ለተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር ዕድገት መኖር ትኩረት ሰተን መስራት
  • ግልጽኝነት
  • ተጠያቂነት
  • በዕዉቀትና በትጋት መስራት
  • አለማዳላት
  • ፍትሃዊነት

Our Location

  • አድራሻ: Hawassa City Administration Building First, Second and Fourth Floor
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: