Education Department

ተልእኮ

ፍትሀዊ፣አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱ እና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ለዜጎች ማቅረብ፡፡


ራዕይ

ለሀገራቸው ብልፅግና የሚተጉ በሁለንተናዊ ስብዕናቸው ብቁ የሆኑ ዜጎችን በ2022 ተፈጥሮ ማየት::


Core Values

  • ውጤታማነትና ብቃት
  • የባለቤትነት ስሜት
  • ተጠያቂነት 
  • አገልጋይነት

Our Location

  • አድራሻ: Hawassa City, tabor sub city
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ:


follow me