Cooperative Works office
Cooperative Works Office
ተልእኮ
በገጠርና በከተማ የሚኖረው ህብረተሰብ የአካባቢውን ሃብት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሩን ለመፍታት በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ በተለያየ አይነትና ደረጃ የተደራጁ የኅብረት ስራ ማህበራትን በማጠናከርና በማዘመን፣ የኅብረት ሥራ ኤክስቴንሽን በማስፋፋት፣ አቅማቸውን በመገንባት፣ የግብይት ተሳትፎአቸውን እና ድርሻቸውን በማሳደግ፤ የአግሮ ፕሮሰሲን ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት፤ የአግሮ ሜካናይዜሽን አገልግሎት ውጤታመነት ማሳደግ እና መስፋት የመቆጠብ ባህልና መጠንን በማሳደግ፣ የመበደር አቅም በመፍጠርና ኢንቨስትመንትን በማሳደግ፤ ህግና ህጋዊነታቸውን እና ጤናማነታቸውን በማስጠበቅ፤ የአገልግሎት አሰጣጣቸውን ቀልጣፋ በማድረግ የአባላትን ተጠቃሚነት በዘላቂነት ያረጋገጡ ውጤታማና ተወዳዳሪ የኅብረት ስራ ማህበራትን መፍጠር፡፡
ራዕይ
በ2028 ዓ.ም የአባላትን ኑሮ በላቀ ደረጃ የለወጡ እና ለአገር ብልጽግና የላቀ ሚና ያበረከቱ ጠንካራና ተወዳዳሪ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተፈጥረው ማየት ነው፡፡
Core Values
-
- ግልጽነትና ተጠያቂነት
- ፍትሃዊነትና አሳታፊነት
- ታማኝነት
- ቁርጠኝነት
- መተባበር
- በራስ መተማመን
- መቀናጀት
- በህዝብ አገልጋይነት መኩራት
- ለአካባቢያዊ ዕውቀት ክብር መስጠት
- ለስኬት እውቅና መስጠት
- በእኩልነት ማመን
- የማያቋርጥ የለውጥ ባህል
Our Location
follow me