Urban Development and construction Department
Urban Development And Construction Department
ተልእኮ
ማዘጋጃ ቤቱ ተጨባጭ የተፈጥሮንና ሰው ሰራሽ እምቅ አቅምን በመፍጠርና ያለውንም በመጠቀም ገቢን አሟጦ በመሰብሰብና የልማት ኃይሎችን የገንዘብ አቅምና ኃይል በማስተባበር በከተማዋ ክልል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ሌሎች የመሠረተ ልማት አውታሮችን በመዘርጋት፣ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን ሥርዓት በማስያዝ ውስጥዋን ውብና ጽዱ በማድረግ ለመኖሪያ፣ ለተለያዩ አገልግሎቶችና ለኢንቨስትመንት ቦታዎችን በማዘጋጀት ፈጣንና አስተማማኝ ልማት ለማምጣት የተሟላ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በጥራትና በቅልጥፍና በማበርከት ከተማዋን ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማድረግ ነው፡፡ ማዘጋጃ ቤቱ ተጨባጭ የተፈጥሮንና ሰው ሰራሽ እምቅ አቅምን በመፍጠርና ያለውንም በመጠቀም ገቢን አሟጦ በመሰብሰብና የልማት ኃይሎችን የገንዘብ አቅምና ኃይል በማስተባበር በከተማዋ ክልል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ሌሎች የመሠረተ ልማት አውታሮችን በመዘርጋት፣ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን ሥርዓት በማስያዝ ውስጥዋን ውብና ጽዱ በማድረግ ለመኖሪያ፣ ለተለያዩ አገልግሎቶችና ለኢንቨስትመንት ቦታዎችን በማዘጋጀት ፈጣንና አስተማማኝ ልማት ለማምጣት የተሟላ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በጥራትና በቅልጥፍና በማበርከት ከተማዋን ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማድረግ ነው፡፡
ራዕይ
የሀዋሳ ከተማ በ2017 ውብና ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪ፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማዕከል በኢትዮጵያ ደረጃ ሞዴል ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡
Core Values
- የመንግሥት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው፣
- የሰው ሃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው፣
- ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከት ከመፍጠር ይጀምራሉ፣
- የአገልግሎታችንን ተጠቃሚዎች እናከብራቸዋለን፣ ደመወዛችንን የሚከፍሉን እነሱ ናቸው፣
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፣
- ፍትሃዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፣
- ጥራት፣ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍጥነትና ታማኝነት 5 ጥምር የተቋማችን ሀብቶች እናደርጋቸዋለን፣
- ቀጠሮ ማክበርና ማስከበር ባህላችን እናደርጋቸዋለን፣
- ሁሌም ተማሪና አስተማሪ ነን፣
አለቃችን ሥራችን ነው፣ ሥራውም ውጤቱም የእኛ ነው፡፡