Hawassa City Administration Labor and Employment Department
Hawassa City Administration Labor And Employment Department
Mission
በሀዋሳ ከተማ ሰፊ የስራ ዕድል የሚፈጥሩ ተቋማት በማስፋፋት በኢንተርፕራይዞች የሚመረቱ የምርት ዓይነቶች በዓይነት በመጠንና በጥራት በማሳደግ በቀጣይ ዕድገት ላይ የተመሰረተና በዓለም ተወዳዳሪ የሆነ ኢንተርፕራይዞች በመፍጠር የዜጎችን ህይወት መቀየር ነው፡፡
Vision
በ2022 ዓ.ም በከተማችን የሚገኙ ስራ አጥ ወጣቶች የስራ ዕድል የሚያገኙበት ሁኔታ ተመቻችቶላቸው የወደፊት ኢንዱስትሪያሊስቶች ተፈጥሮ ማየት፡
Core Values
- የጋራ አመለካከትን መገንባት
- በዕቅድ መመራት
- ፍትሃዊ እና አሳታፊነት
- ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፡-
- ጊዜ እና የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶቻችን ናቸው፡-
- ኪራይ ሰብሳቢነትን እንጸየፋለን፡-
- መረጃን ለልማት ፡-
- የተገልጋይ እርካታ
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፡-
- ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ
Our Location
follow me