ሰበር ዜና

ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተመረጡ

በ6ኛው የመንግስት መስራች ጉባኤው ነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስቴር አድርጎ የመረጠው።

ተመራጩ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በጉባኤው ፊት ቀርበውም ቃለ መሀላ ፈፅመዋል።

የሐዋሳ ከ/አ/የመ/ኮሙ/ጉ/መምሪያ

መስከረም 24/2014

ሐዋሳ

Share this Post