በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ የመንግስት ምስረታ ኘሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ ሶስቱ የመንግስት አካላት ማለትም ህግ አውጪ፣ ህግ ተርጓሚና ህግ አስፈጻሚ አካላት ይሰየማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አስፈጻሚ አካላትን ለማቋቋምም የወጣ አዋጅ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የም/ቤት አባላትም ቃል የሚገቡበት ይሆናል። የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ መስከረም 20/2014 ዓ/ም ሐዋሳ

Share this Post