ኢንዲስተሪ ልማት መምሪያ
ኢንዲስተሪ ልማት መምሪያ
ተልእኮ
ተልኮ /Mission/
በከተማችን አምራች ኢንዱስትሪዎች ከወቅቱ ጋር የዘመን ጥራትና ተደራሽነት ያለው ምርትና
ራዕይ
ራዕይ /Vision/
በ2022 ዓ.ም ለኢንዱስትሪ ልማት አስተማማኝና ሰፊ መሰረት ያለው በአለምአቀፍና በሀገር ደረጃ ተወዳደሪ የሆነ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ተፈጥሮ ማየት
Core Values
ዓላማ / Objective/
በከተማችን የማፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም ለከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መሰረት መጣል የሚችሉ ተወዳዳሪ የሆኑ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና በማጠናከር በሀገርና በክልል እንሁም በከተማ ደረጃ ኢኮኖሚ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ማስቻል