የገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት

ተልእኮ

ግብር ከፋዮች በራሳቸው ተነሳሽነት የግብር ግዴታቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ዘመናዊ፣ ግልጽ እና ተጠያቂነት ያለው የገቢ ስርዓት በመፍጠር የተቋሙን አቅም መገንባት፣ እንዲሁም ለከተማው ሰላም፣ ልማት እና ዴሞክራሲ ግንባታ ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት አስተማማኝ ገቢ መሰብሰብ፤


ራዕይ

በከተማው ውስጥ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲን ለመገንባት አስተማማኝ ገቢ ለመሰብሰብ በ2013 የከተማዋን ዘመናዊና ፍትሃዊ የገቢ አስተዳደር ስርዓት ማስፋት።


Core Values

የመንግስት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የእቅድ መሰረታዊ ምንጮች ናቸው።
ደንበኞቻችን የህሊናችን መሰረት ናቸው::
ጥሩ ሥነ ምግባር መለያችን ነው::
ፍትሃዊነትን ማረጋገጥ መሰረታዊ ተልእኳችን ነው::
ግልጽነትንና ተጠያቂነትን ማረጋገጥ የታማኝነታችን ማረጋገጫ ነው::
ጥሩ የስራ ግንኙነት መፍጠር የጋራ ግባችን ነው::
አቤቱታ አቅራቢዎቹ አማካሪዎቻችን ናቸው::
ሙስናን እንጠላለን በዕቅዱ እንመራለን::

Our Location

  • አድራሻ:
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: