የትምህርት መምሪያ

ተልእኮ

ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ ለዜጎች ማቅረብ እና ዘርፈ ብዘ ጥናትና ምርምር በማካሄድ ቴክኖሎጂዎችን ማሸጋገርና የማኅበረሰብ አገልግሎት መስጠት፡፡


ራዕይ

ለሀገራቸው ብልፅግና የሚተጉ በሁለንተናዊ ስብዕናቸው ብቁ የሆኑ ዜጎችን በ2022 ተፈጥሮ ማየት::


Core Values

  • ውጤታማነትና ብቃት
  • የባለቤትነት ስሜት
  • ተጠያቂነት 
  • አገልጋይነት

Our Location

  • አድራሻ:
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: