ግብርና መምሪያ

ተልእኮ

የተፈጥሮ ሀብታችንን በመጠበቅና በልማት፣ ሥነ ምህዳርን መሰረት ባደረገ መልኩ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀምና የልማት አውታሮችን በመዘርጋት የተጠናከረ ኤክስቴንሽን አገልግሎት በመስጠት ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ሕብረተሰቡን ገቢ ማሳደግ፡፡


ራዕይ

በ2020 ዓ/ም በገበያ ላይ የተመሰረተ ዘመናዊ የግብርና ልማት ሰፍኖ አርሶ አደሩና በዘርፉ የተሰማሩ የከተማ ነዋሪዎች ኑሮ ተሻሽሎ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ሠፍኖ የበለፀገች ሀገር በበለፀጉ ዜጎች ተገንብቶ ማየት፡፡


Core Values

  • ሕብረተሰቡን በልማት እናሳትፋለን!!
  • አርሶ አደሩንና በዘርፉ የተሰማሩ የከተማ ነዋሪዎችን ቅድሚያ እንሠጣለን!!
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን!!
  • ሙያዊ ስነ ምግብራን እናስፋፋለን!!
  • ፍትሃዊነት፣ ግልጸኝነት፣እኩል የጋራ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!!
  • ፈጣንና ጥራት ያለውን አገልግሎት እንሰጣለን!!
  • የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ ልማትን ቁልፍ ተግባር አድገን እንተገብራለን!!

Our Location

  • አድራሻ:
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: