ሠላምና ፀጥታ መምሪያ

ተልእኮ

አሰራርና አደረጃጀትን ዘመናዊ በማድረግ፣ ጠንካራ የፀጥታ መረጃ ሥርዓት በመፍጠር፣ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ የሚታገዝና ብቃት ያለው የፀጥታ ኃይል በማፍራት ግጭትንና በሃይማኖት ወይም እምነት ሽፋን የሚፈጸም የአክራሪነትና ጽንፈኝነት አመለካከትን በብቃት በመመከትና በመከላከል የከተማዉን ፀጥታ፣ ሠላምና ደህንነት መጠበቅና ህገ-መንግሥቱን በማስከበር የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣


ራዕይ

የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣ የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ከተማ ተፈጥሮ እና ለዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ተቋም ሆኖ ማየት፣


Core Values

  • ዕሴቶች፡- ሠራተኞችና የሥራ አመራሩ የሚመሩባቸውና ወደፊትም በጋራ ሊከተሏቸው የሚገቡ የግልና የተቋም የአሰራር ፍልስፍናዎች ሲሆኑ እነርሱም፡-
  • ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን፣
  • የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም፣
  • የሕዝብ አገልጋይነት፣
  • ብዝሃነት መቀበልና ማክበር፣
  • ፍትሃዊነትና ሰብአዊነትን መላበስ፣
  • ራስን ማብቃት፣ አዳዲስ አሠራሮችን ማወቅና መጠቀም፣
  • ሙያዊሥነ-ምግባርመላበስ፣
  • ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ትኩረት መስጠት እና
  • ኃላፊነትን መወጣት የሚሉት ናቸው፡፡

Our Location

  • አድራሻ:
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: