ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን
ተልእኮ
የሕዝብ የስልጣን ባለቤትነትንና የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ እና ነዋሪውን በተደራጀና ቀጣይነት ባለው ስርአት በማሳተፍ መልካም አስተዳደርን በማስፈን ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እና ሕዝባዊ ተሳትፎን በማጐልበት በከተማ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሮአዊ ሃብቶችን አቀናጅቶ በመምራትና በስፋት ጥቅም ላይ በማዋል ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ፖለቲካዊ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማረጋገጥ፤
ራዕይ
በ2025 ዓ.ም ከተማችን በቀጠናው ዋና የቱሪዝም፣ የማህበራዊ፣ የንግድና የኢኮኖሚ ማዕከል ሆና ማየት፤
Core Values
- ተገልጋይ ተኮርነት፣
- የመቻቻል እና የመተባበር፣
- አሳታፊ እና ቅንጅታዊ አሠራር፣
- ፍትሐዊነት እና ሚዛናዊነት፣
- ቁርጠኝነት እና ተነሳሽነት፣
- ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ መስጠት፣
- ብልሹ አሰራር እና ሌብነትን መፀየፍ፡፡