ፐብልክ ሰርቪስና ሰው ሀብት መምሪያ
ፐብልክ ሰርቪስና ሰው ሀብት መምሪያ
ተልእኮ
የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መፍጠር ነዉ፡፡
ራዕይ
ተልዕኮውን በብቃት መፈጸም የሚችል በስነምግባሩ የተመሰገነ ፐብሊክ ሰርቪስ በ2022 ተፈጥሮ ማየት፡፡
Core Values
- ለውጤታማነት
- ብቃት፤ልቀትና ፈጠራ
- ግልጸንነትና ተጠያቄነት
- ሁሌም መማር
- ጠንካራ የስራ ባህል
- ውድድርና ትብብር
- አለማዳላት