Urban Development And Construction Department

Mission

ማዘጋጃ ቤቱ ተጨባጭ የተፈጥሮንና ሰው ሰራሽ እምቅ አቅምን በመፍጠርና ያለውንም በመጠቀም ገቢን አሟጦ በመሰብሰብና የልማት ኃይሎችን የገንዘብ አቅምና ኃይል በማስተባበር በከተማዋ ክልል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ሌሎች የመሠረተ ልማት አውታሮችን በመዘርጋት፣ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን ሥርዓት በማስያዝ ውስጥዋን ውብና ጽዱ በማድረግ ለመኖሪያ፣ ለተለያዩ አገልግሎቶችና ለኢንቨስትመንት ቦታዎችን በማዘጋጀት ፈጣንና አስተማማኝ ልማት ለማምጣት የተሟላ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በጥራትና በቅልጥፍና በማበርከት ከተማዋን ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማድረግ ነው፡፡ ማዘጋጃ ቤቱ ተጨባጭ የተፈጥሮንና ሰው ሰራሽ እምቅ አቅምን በመፍጠርና ያለውንም በመጠቀም ገቢን አሟጦ በመሰብሰብና የልማት ኃይሎችን የገንዘብ አቅምና ኃይል በማስተባበር በከተማዋ ክልል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችና ሌሎች የመሠረተ ልማት አውታሮችን በመዘርጋት፣ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን ሥርዓት በማስያዝ ውስጥዋን ውብና ጽዱ በማድረግ ለመኖሪያ፣ ለተለያዩ አገልግሎቶችና ለኢንቨስትመንት ቦታዎችን በማዘጋጀት ፈጣንና አስተማማኝ ልማት ለማምጣት የተሟላ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በጥራትና በቅልጥፍና በማበርከት ከተማዋን ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማድረግ ነው፡፡


Vision

የሀዋሳ ከተማ በ2017 ውብና ምቹ የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የኢንደስትሪ፣ የቱሪዝምና የባህል ማዕከል ማዕከል በኢትዮጵያ ደረጃ ሞዴል ከተማ ሆና ማየት ነው፡፡


Core Values

  • የመንግሥት ፖሊሲና ስትራቴጂ የዕቅዶቻችን መርሆዎች ናቸው፣
  • የሰው ሃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ትልቁ ሀብታችን ነው፣
  • ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከት ከመፍጠር ይጀምራሉ፣
  • የአገልግሎታችንን ተጠቃሚዎች እናከብራቸዋለን፣ ደመወዛችንን የሚከፍሉን እነሱ ናቸው፣
  • ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው፣
  • ፍትሃዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፣
  • ጥራት፣ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍጥነትና ታማኝነት 5 ጥምር የተቋማችን ሀብቶች   እናደርጋቸዋለን፣
  • ቀጠሮ ማክበርና ማስከበር ባህላችን እናደርጋቸዋለን፣
  • ሁሌም ተማሪና አስተማሪ ነን፣

አለቃችን ሥራችን ነው፣ ሥራውም ውጤቱም የእኛ ነው፡፡

Our Location

  • Address: Hawassa City
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Dec 01 2023
  • Official Portrait Download

follow me