21
Jun
2022
ጠቅላይ ሚንስትሩ አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሐዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አቀባበል ላይም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ ርዕሰ መስዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልል እና የሐዋሳ ከተማ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።
በቆይታቸውም በክልሉ በቀዳማዊ እመቤት ጽ/ቤት ድጋፍ የሚሰሩ ትምህርት ቤቶችና ሌሎች ሥራዎች ጉብኝት እንደሚደረግባቸውም ታውቋል።
የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ
ሰኔ 10/2014 ዓ/ም
ሐዋሳ