Education Department

Mission

ፍትሀዊ፤ አካታች እና ተራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደ ላይ የተገነባ የህይወት መን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ ለዜጎች ማቅረብ እና ዘርፈ ብዘ ጥናትና ምርምር በማካሄድ ቴክኖሎጂዎችን ማሸጋገርና የማኅበረሰብ አገልግሎት መስጠት፡፡


Vision

ለሀገራቸው ብልፅግና የሚተጉ በሁለንተናዊ ስብዕናቸው ብቁ የሆኑ ዜጎችን በ2022 ተፈጥሮ ማየት::

 


Core Values

  • ውጤታማነትና ብቃት
  • የባለቤትነት ስሜት
  • ተጠያቂነት 
  • አገልጋይነት

Our Location

  • Address: Hawassa City, tabor sub city
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Nov 01 2025
  • Official Portrait Download

follow me