Women And Children Affairs Department

Mission

የሴቶችንና ወጣቶች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ የህጻናትን ማህበራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ፣ አለምና

አህጉር አቀፍ ስምምነቶችን ተፈጻሚ ማድረግ፣ ጥናትና ምርምር ማካሄድ፣ ሀገር አቀፍ ፖሊሲዎችና የህግ ማዕቀፎች ማዘጋጀት፣ በሴቶች፣ በህጻናት እና በወጣቶች

ጉዳይ የሚሰሩ አካላትን ማስተባበርና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የአቅም ግንባታ ስራ መስራት፣ አፈጻጸማቸውንም በመከታተልና በመገምገም ተፈጻሚ ማድረግ፤


Vision

ሴቶችና ወጣቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆኑበትን፣ የህጻናት መብትና ደህንነት የተረጋገጠበት፣

የጾታ እኩልነት የሰፈነበት፣ የዳበረ ዴሞክራሲያዊ ህብረተሰብ ተገንብቶ ማየት፤


Core Values

1. የህግ የበላይነትን ማስከበር

2. የስርአተ-ጾታ እኩልነት መረጋገጥ

3. የህፃናት መብትና ደህንነት ማስከበር

4. ግልጽነትና ተጠያቂነት ማስፈን

5. ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት

6. መልካም ስነ-ምግባር

7. የቡድን ስራን ማበረታታት

Our Location

  • Address: Hawassa City Administration Building First Floor
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Sep 19 2023
  • Official Portrait Download

follow me