ለመንግስት ተጠሪ ሆነው የቀረቡ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አስተያየትና ጥያቄ እያቀረቡ ይገኛል።

በዚህም የሚከተሉት እንደ ሚንስቴር መስሪያ ቤት የቀረቡ ተቋማት አደረጃጀት ናቸው።

1. ግብርና ሚኒስቴር

2. የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

3. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

4. የማዕድን ሚኒስቴር

5. የቱሪዝም ሚኒስቴር

6. የስራና ክህሎት ሚኒስቴር

7. የገንዘብ ሚኒስቴር

8. የገቢዎች ሚኒስቴር

9. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር

10. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

11. የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር

12. የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር

13. የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

14. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር

15. የትምህርት ሚኒስቴር

16. የጤና ሚኒስቴር

17. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር

18. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር

19. መከላከያ ሚኒስቴር

20. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

21. የፍትህ ሚኒስቴር

22. የሰላም ሚኒስቴር

የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ

መስከረም 26/1/2014 ዓ.ም

ሐዋሳ

Share this Post