በሐዋሳ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ስፓርታዊ የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ። በሐዋሳ አርተፍሻል ስታዲየም የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ረ/ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እንዲሁም የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የድጋፍ ሰልፍ የተደረገው።

በሐዋሳ አርተፍሻል ስታዲየም የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ረ/ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እንዲሁም የክልልና የከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የድጋፍ ሰልፍ የተደረገው።

"ደሜን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በሚል መሪ ቃል

ከማለዳው 12:00 ጀምሮ ነው በስፖርታዊ እንቅስቃሴ የታጀበ ድጋፍ ሰልፍ የተደረገው።

የሐ/ከ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ

ነሐሴ 9/ 2013 ዓ/ም

ሐዋሳ

Share this Post