24
Nov
2021
ነዋሪዎቹ ሀገራዊ ግዴታቸውን ከመወጣት አንፃር እያደረጉ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ነው ያስረዱት።
የሐዋሣ ከተማ አስተዳደር ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ዘላለም አለሙ እንደተናገሩት በክ/ከተማ የሚገኙ እናቶቻችን ከገንዘብ ተጨማሪ በጎልበታቸው ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት 12 ኩንታል የበሶ እህል፣ የአልባሳት እንዲሁም የፍጆታ እቃዎች ድጋፎች እደተደረገ ገልጸዋል።
በስፍራው የተገኙ እናቶች በበኩላቸው ህብረተሰቡ የተለመደውን ድጋፍ ሳይታክት በማድረግ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደጀንነቱን በማሳየት ሊቀጥል ይገባል ብለዋል።
የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ
ህዳር 14/2017 ዓ/ም
ሐዋሳ