በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ከተማ እናቶች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን በማለት ድጋፋቸውን ገለጽ።

የሐዋሣ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ማንአለብሽ ጀጎ በበኩላቸው የታጋረጠብንን ችግር በአንድነት በመመከት ሀገራችንን ሠላም እናረጋግጠለን ብለዋል።

የሐዋሣ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ሴቶች ሊግ ኃላፊ ወ/ሮ እልፍነሽ ሴዴቦ በበኩላቸው የክ/ከተማው እናቶች እኛእያለን ልጆቻቸውን እኛ እያለን አይራቡም አይጠሙም በማለት 7 ኩንታል የበሶ እህል አልባሳት እንዲሁም የፍጆታ እቃዎችን ድጋፍ እንዳደረጉ ገልጸዋል።

አስተያየት የሰጡን እናቶች ሀገር ስትፈርስ አናይም የምንችል በመዋጋት አቅም የሊለን ደግሞ ግንባር ድረስ በመሄድ ምግብ በማዘጋጀት እናገለግለለን በማለት ተናግረዋል።

ሐ/ከ/አሐ/ከ/አ/መ/ኮ/ጉ/መምሪያ

ህዳር 14/2013 ዓ.ም

ሐዋሳ

Share this Post