በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 6ኛ ዙር ክልላዊ ም/ቤት ምስረታ ኘሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኘሬዝዳንት በተከበሩ አቶ ደስታ ሌዳሞ አስመራጭ ኮሚቴ ተሰይሟል።

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታነሽ ከበደ ሆነው የተሰየሙ ሲሆን በመድረኩ ቃለ መሀላም ፈጽመዋል።

የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ

መስከረም 20/2014 ዓ/ም

ሐዋሳ

Share this Post