የሐዋሳ ሀይቅን የማስዋብ ፕሮጄክትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል አካባቢን ነፃ ማድረግ ስራ ተጀመረ

በከተማዋ በ2014 በጀት አመት በይፋ ከሚጀመሩ ፕሮጄክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሐዋሳ ሀይቅ የማስዋብ ስራ ነው ዛሬ በይፋ የተጀመረው።

ፕሮጄክቱ ሲጠናቀቅም የሐዋሳን ሀይቅ ለዘርፈ ብዙ የቱሪዝም መስህብነት ብቁ የሚያደርገው ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ

ነሔሰ 21/2013 ዓ.ም

ሐዋሳ

Share this Post