የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የ16 ካብኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ።

1.አቶ በየነ በራሳ ም/ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ

2..ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ

3.አቶ ሀራርሶ ገረመው የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ

4. አቶ ብርሃኑ ለታሞ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ

5. አቶ ውብሸት ጸጋዬ የውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ

6. አቶ መስፍን ቃሬ የእርሻ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

7. አቶ ተክሌ ጆንባ የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

8. አቶ መቶ ማሩ የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

9. አቶ ጀጎ አገኘሁ የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ

10. ረ/ኘሮፌሰር ፍቃዱ ፖውሎስ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ

11.ወ/ሮ መአዛ መንግስቱ ኘላን ኮሚሽን ቢሮ ሀላፊ

12 አቶ አሻግሬ ጀምበሬ የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊ

13.ወ/ሮ ሀገረፅዮን አበበ የስራ ክህሎትና ኢንተርኘራይዝ ልማት ቢሮ

14. አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ፀጥታ ቢሮ

15.አቶ ፍሰሀ ፊቾላ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

16. አቶ ሀይሉ ጉዱራ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል።

የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ በቅርቡ የሚሾም መሆኑን የተከበሩ የክልሉ ኘሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳም ተናግረዋል።

የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ /ጉ/መምሪያ

መስከረም 20/2014 ዓ/ም

ሐዋሳ

Share this Post