01 Oct 2021 የተከበሩ አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኘሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ። ክቡር ፕሬዝደንቱ በመድረኩ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል። የሐ/ከ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ መስከረም 20/2014 ዓ/ም ሐዋሳ Share this Post