08 Oct 2021 የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ካቢኔ ሹመት የማፅደቅ ስራውን ለነገ ማስተላለፉን አስታወቀ። ምክር ቤቱ ትናንት የጠቅላይ ሚንስትሩን እና ሌሎች ሹመቶችን ከሰጠ በኋላ ለዛሬ የካቢኔ አባላትን ሹመት እንደሚያፀድቅ አስታውቆ ነበር። Share this Post