14 Jul 2022 የሐዋሳ ከተማ አስዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ የ2014 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም የ2015 እቅድ ላይ ውይይት አደረገ የሐዋሳ ከተማ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያም በየዘርፉ በዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት በዝርዝር አቅርቧል። የሐዋሳ ከተማ ም/ከንቲባና የከተማና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሚልኪያስ ብትሬ የ2014 በጀት አመት አፈፃፀምን አስመልክተው . Share this Post