hawassa city animal and Fish department
Hawassa City Animal And Fish Department
Mission
የእንስሳት ዝርያን በማሻሻልና በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ኤክስቴንክሽን አገልግሎት በመስጠት እና ጥራቱንና ደህንነቱን የተጠበቀ የእንስሳት ግብዓቶች እንዲቀርብ በማድረግ የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥና ገቢውን ማሳደግ እንዲሁም ለውጭ ምንዛሪ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ከፍ ማድረግ
Vision
በገበያ የተመሰረተ የእንስሳት ሀብት ልማት ሰፍኖ የአርቢው ማ/ሰብ የኑሮ ደረጃ በመሰረታዊነት ተለውጦ ማየት
Core Values
- ኅብረተሰቡን በእንስሳት ሀብት ልማት ተግባራት በንቃት እናሳትፋለን!
- በዘርፉ ለሚሳተፍ ተጠቃሚነትን ቅድሚያ እንሰጣለን!
- ሀብታችንን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን
- ሙያዊ ሥነ-ምግባርን እናሰፍናለን!
- ፍታዊነት፣ ሰብዓዊነት፣ ግልጽነትና ተጠያቅነትን እናሰፍናለን!
- የስራ አጥ ወጣቶችን በዘርፉ በማሳተፍ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን!
- ቀልጣፋና ጥራት ያለዉ አገልግሎት እንሰጣለን!
- የእንስሳት ሀብት መረጃን ለልማት እናውላለን!
Our Location
follow me