በሀዌላ ቱላ፣ታቦር እና አዲስ ክ/ከተማ የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች የደረሱበት ደረጃ ምልከታ ተደረገ!!

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረ/ኘሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እና ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ በዳቶ ቀበሌ በመገኘት የተጀመሩ ኘሮጀክቶችንና የመሰረተ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።

የተጎበኙት የመሰረተ ልማት ስራዎች ከዚህ ቀደም ለአካባቢው ህብረተሰብ ትልቅ ችግር ሆነው የቆዩ ሲሆኑ አሁን ግን በተቀመጠው ጥራትና ፍጥነት እየተሰራ በመሆኑ በቅርቡ ለነዋሪው አገልግሎት መስጠት እንዲችል እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።

የሐ/ከ/አስ/የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ

ህዳር 2/2014

ሐዋሳ

Share this Post